በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ፣ ከዜይሴ ብሔረሰብ ቀበሌዎች የልዩ ወረዳ አደረጃጀት ጥያቄ ጋራ በተያያዘ ግጭት ታስረው እስር ቤት የቀሩ 80 ሰዎች በፖሊስና በፍርድ ...
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ትላንት ማክሰኞ የእስራኤልን ፕሬዝዳንት አስተናግደዋል። ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕም ከእስራኤሉ መሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ጋራ የተለያዩ ...
በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ውስጥ፣ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ከጫካ ተመልሰ እጃቸውን እስኪሰጡ በጅምላ የታሰሩ ከ130 በላይ ወላጆች ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ሰባት ወራት መቆጠሩን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምጽ ገለጹ። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ስለጉዳዩ መረጃ እንደደረሰው አረጋግጧል። ከክልልና ...
ባለፈው ሳምንት ምርጫውን ካሸነፉ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ወደ ዋሽንግተን የተመለሱት የቀድሞው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ ከፕሬዝደንት ጆ ባይደን ጋራ ዋይት ኃውስ ውስጥ ተገናኝተው እጅ ለእጅ ...
(ሴኔት) አብላጫ ድምጽ ያላቸው ዲሞክራቶች ትረምፕ ሥልጣናቸውን ከመረከባቸው በፊት የፌዴራል ዳኞችን ለመሾም በመጣደፍ ላይ ናቸው። ባለፈው ሳምንት ምርጫ ውጤት መሰረት ከእ.አ.አ ጥር 3 ቀን 2025 ...